🚨 አርሰናል ሮቤርቶ ኦላቤን የስፖርቲንግ ዳይሬክተር አድርጎ ለመቅጠር የሚያደርገው ንግግር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ይገኛል።
ሮቤርቶ ኦላቤ ከአርሰናል ጋር በፕሮጀክቱ ዙሪያ ጥሩ ንግግር ካደረጉ በኋላ ከሌሎች የአውሮፓ ክለቦች ይልቅ ለአርሰናል ቅድሚያ የሰጡ ሲሆን ቀጣይ እርምጃዎች ላይ ንግግሮች የሚቀጥሉ ይሆናል።[Santi Aouna]
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL