🚨🇧🇷 አል-ሂላል ለጋብሪኤል ማርቲኔሊ £47 ሚሊዮን የሚደርስ ጥያቄ አቅርቧል!
ነገር ግን አርሰናል እስካሁን የቀረበውን ጥያቄ አልተቀበለም። ❌
እንደ Gary Jacob ዘገባ፣ የማርቲኔሊ ወደ ሳውዲ አረቢያ መሄድ አሁንም አልተረጋገጠም። በተጨማሪም የተለያዩ ዘገባዎች አርሰናል ከ£47m በላይ እንደሚፈልግ ያመለክታሉ።
🔴⚪ እስካሁን፦ ጥያቄ አለ | ስምምነት የለም | ማርቲኔሊ አሁንም የአርሰናል ተጫዋች ነው።
SHARE @ETHIO_ARSENAL