ኢትዮ ማንችስተር ሲቲ ፋንስ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


➪ በ ኢትዮጵያ ምርጡ እና ትልቁ የማንችስተር ሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስ ና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር፣ ዜናዎች፣ ኃይላይቶችን፣ ቪዲዮዎች፣ ትንታኔዎችን በቀጥታ ያገኛሉ ።

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Empereor_Natan

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


ሙሌ ስፖርት 🙏

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ300ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk


ፕሪሚየር ሊግ #Table #Round1 በዚህ መልኩ ወጧል ክለባችን ማን ሲቲ 13  "

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ጆስኮ እረፍቱን እያጣጣመው ይገኛል። 🌊

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨||𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆

ክለባቸችን ማንችስተር ሲቲ ጄምስ ማካቲን ፈልጎ ሚመጣ ክለብ ወደ £40M አካባቢ ዋጋ መክፈል ይኖርበታል ሲል ገልጿል።

{ Ben Jacobs } 🎖

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨|| ኖቲንግሃም ፎረስት ለጄምስ ማክኤቲ የመጀመሪያ የዝውውር ጥያቄ £25M አካባቢ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው።

ማን ሲቲ አማካዩ ወደ £40M የሚጠጋ ዋጋ ያወጣል ብለው ያስባሉ።

[Daily Mail Sport]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




🔙| ከአምስት አመት በፊት በዛሬ ቀን በ2020 ማንቸስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ብራይተንን 5-0 አሸነፈ። 💨

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🔙 | በዚህች ቀን በ2021 የቀድሞ የክለባችን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማንቺኒ ከጣሊያን ጋር #EURO2020 አሸነፉ..🏆🩵🇮🇹

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨||𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆

ማንችስተር ሲቲ ለሮድሪጎ ዝውውር ለሪያል ማድሪድ መደበኛ ያልሆነ ጥያቄ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም ውድቅ ተደርጎበታል።

ጥያቄው ከክለቡ አንድ ተጫዋችንም ያካተተ ሲሆን በስፔኑ ክለብ ወዲያውኑ ነው ውድቅ ተደርጓል።

ነገር ግን አሁንም ድርድር ላይ ይገኛሉ "

{ City Xtra PT } 🎖

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




ይህ ልጅ የመሳካቱ እድሉ ከ 10 ስጡት ?

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ለናንተ የተኛው ነው #Beast 10 Number ምትሉት !🤔

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨|| ሪያል ማድሪድ ሮድሪግ ላይ €100 ሚሊየን ዩሮ ለጥፎበታል።

{ UOL ESPORTE } 🥉

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨|| ታማኙ ምንጭ ፋብሪዞ ሮማኖ  ሞርጋን ጊብስ ዋይት ወደ ቶተንሀም HERE WE GO ብሎታል !

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨|| ሞርጋን ጊብስ ኋይት ወደ ቶተንሃም ለመዘዋወር ክፍት ነው !

{ Fabrizo Romano } 🎖

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨||𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆

ክለባችን ማንቸስተር ሲቲ የ18 አመቱን ድንቅ አጥቂ መሃማዱ ሳንጋሬ ከፒኤስጂ በነፃ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል !

ማንቸስተር ሲቲም ከበርካታ የአውሮፓ ክለቦች አስጥሎ የግሉ ማድረግ ችሏል !

{ Fabrizio Romano }🎖

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨|| ምንም እንኳን ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ክለብ እንዲፈልግ ቢነገረውም ተጫዋቹ በማድሪድ መቆየት ይፈልጋል።

{ diarioas } 🥈

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨||𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆

ሪያል ማድሪድ ብራዚላዊውን ኮከብ ተጫዋቾች ሮድሪጎን ለመሸጥ ተስማሚ ክለብ እየፈለጉ እንደሆነ ተዘግቧል።

{ Via Marca] 🎖

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨|| ቶተንሀም ጊብስ ዋይትን ለማስፈረም ከኖቲንግሀም ጋር ድርድር ሊጀምሩ ነው።

ተጫዋቹ ከማን ሲቲም ጋር ተስማምቷል ሆኖም  ማን ሲቲ በግልፅ ጥያቄ አላቀረበም።

[David ornstein]🎖

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY

Показано 20 последних публикаций.