ጣልያኖቹ ጅማን በፍቅር ይወዷታል
ጅማን ፒኮሎ ሮማ "ትንሿ ሮም" የሚሏት ጥለዋት የመጡትን ሮምን ስለምትመስላቸው ነበር በርግጥ አሁን ትልቋን ሮም ለመምሰል ተቃርባለች::
ይች ጥንታዊት ከተማ አሁን ለነዋሪዎቿ ምቹ ፤ ውብ እና ፆዱ ሆናለች። ከአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጅማ የሚያቀና ሰው ከተማ የቀየረ ላይመስለው እስኪችል ድረስ ከተማዋ እጅጉን ውበት ደፍቶባታል።
የኮሪደር ልማቱ ፤ አዲሱ ቤተመንግሥት ፤ ትልቁ ሲኒ ፤ እድሳት ላይ የሚገኘው የጅማ አባ ጅፋር ቤተ-መንግስት ፤ መናፈሻው ሁሉም አይነ ግቡ እና የከተማዋን ውበት እጅግ የጨመሩ የልማት ተምሳሌቶች መሆናቸውን መናገር ይቻላል።
ከዛ ውጪ የአዲስ አበባ የሚገኘውን መርካቶ እንደወረደ ሊወክል የሚችል የደራ የገበያ ትስስር ያለበት መርካቶ የተሰኘው ሰፈር ሌላው የከተማው ትልቅ ገበያ እንዲሁም ሻጭ እና ገዢ በስፋት የሚገናኙበት ሰፈር ሲሆን ሌላው የጅማ ድምቀት እንደሆነ የደራው በስፍራው ሄዶ አረጋግጧል።
"ከጅማ ውጪ ሌላ ከተማ ያለ አይመስለኝም "
ነገሩ እንዴት ነው?
ዝርዝሩን ይዘናል
የደራው መጽሔት የጅማን ልዩ እትም ይዞ በደጆ ነው!!
📌 ጅማ የፍቅር ከተማ!
📌 ታላቁ ፕሮጀክት ተመረቀ
📌 ሲኞሪና ወብ ከተማ
📌 አባ ጅፋር - የጅማ ፀሐይ
📌ብላቴኖች ይቆጥባሉ
📌ፍሬ ከናፍር
📌ጅማ መወድስ
እና ሌሎችም በርካታ ጉዳዮችን በነፃ ይኮምኩሙ
መጽሔቱን የግሎ ያድርጉ
@Yederaw