TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
  • Язык сайта
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Вход на сайт
  • Каталог
    Каталог каналов и чатов Поиск каналов
    Добавить канал/чат
  • Рейтинги
    Рейтинг каналов Рейтинг чатов Рейтинг публикаций
    Рейтинги брендов и персон
  • Аналитика
  • Поиск по публикациям
  • Мониторинг Telegram
ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

4 Oct, 07:56

Открыть в Telegram Поделиться Пожаловаться

የኦሮማይዋ ፊያሜታ ጊላይ

ሁሌ ጨዋታ እሚያምራት ፍልቅልቅ ያለች ልጅ፡፡ እንደሂሩት ጉልላት ዘወትር ደስታ ብቻ እሚታያት፡፡ ፊያሜታ ለፍቅር የኖረች እራሷ ፍቅር የሆነች ውብ የአሥመራ ልጅ ናት፡፡ “እኔ ያለፍቅር የማውቀው ነገር የለኝም፡፡ ወንዶችን ፍቅር ማስያዝ ደስ ይለኛል፡፡” እያለች የእውነቷን፣ የልቧን መናገር የምትወድ፣ በእኔ ፍቅር ማንም የሚያገባው የለም በማለት በድፍረት የምትናገርና ከእምነቷ ፍንክች የማትል እልከኛ ሴት ናት፡፡ እንደ ሉሊት በውስጧ በኖረ የበቀል ስሜት ሳይሆን፣ ወንዶችን በማጃጃል ከምታገኘው እርካታ የተነሳ ወንዶችን በስሯ የማንበርከክ ፍላጎቷ ከፍ ያለ፣ “ለምወደው ሰው ማርና ወተት ነኝ፡፡ ስኳር ነኝ። የምትል በራሷ የምትተማመን ለራሷ ከፍተኛ ግምት የሰጠች ማራኪ ወጣት ናት፡፡

እውነትም ጸጋዬ ኃይለ ማርያምን ማርካ ሳይታወቀኝ ደሜ ውስጥ ገብታለች አሰኝታዋለች፡፡ ሌሎችንም አነሁልላለች፡፡ ፊያሜታ ቁምነገረኛ ልጅ ናት ልቧን ለሰረቀት ሰው ከጸጋዬና ከሷ ሕይወት ምረጥ ስትል ራስዋን አሳልፋ የሰጠች ብርቱ አፍቃሪ ናት፡፡ አካላዊ መልኳን ስንመለከት ደግሞ ሰው ሁሉ ባያት ቁጥር አንገቱን ወደ እሷ እያዞረ ባይን ” የሚስማት የተባለላት ናት፡፡ ጸጋዬ ኃይለ ማርያም “ብቸኛ ሰሜናዊት አበባ መሰለችኝ ያላትም ለዚህ ነው። ዐይኖቿና ጥርሶቿ ማራኪነት አላቸው፡፡ እንደሂሩት ጉልላት ወልጋዳ ጥርስ አይደለም ያላት፡፡ “የውበት አምላክ በጥንቃቄ የደረደራቸው የቀይ ባህር ዕንቁዎች ይመስላሉ ” ጠጉሯም ዐይንን ይስባል፡፡ የሚነሰነስ የሚናገር ነው፤ እነዚህ ሁሉ ተዳምረው እንደሌሎቹ ኃይለኞች የወንድን ልብ የምትሰልብ አድርገዋታል።

Rama Gutema Olika

📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ
ለቴክኖሎጅ መረጃዎች⬇️
@BIHERE_TECH
ለየድሮ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች 📉
@BHERE_TREKA

3.6k 1 10 1 58
Каталог
Каталог каналов и чатов Подборки каналов Поиск каналов Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов Telegram Рейтинг чатов Telegram Рейтинг публикаций Рейтинги брендов и персон
API
API статистики API поиска публикаций API Callback
Наши каналы
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Почитать
Академия TGStat Исследование Telegram 2019 Исследование Telegram 2021 Исследование Telegram 2023
Контакты
Справочный центр Поддержка Почта Вакансии
Всякая всячина
Пользовательское соглашение Политика конфиденциальности Публичная оферта
Наши боты
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot