✅ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች:-
👉1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
👉2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
👉3. Application ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
👉4. የማይጠቀሙበት software ካለ ከcomputer ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
👉5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡
👉6. Computer ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
👉7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::
👉8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
👉9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
#tip⬇️
👉10. Computer update ያድርጉ!👩💻👩💻
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

@ETHIO_Tech3