✳️ ሰላም ውድ የETHIO_TECH🎮 ቤተሰቦች ዛሬ የ ስልክ ባትሪ ለምን እንደሚሞቅ እና እንደሚያብጥ በጥቂቱ እናያለን።
🔻Litium-ion ባትሪዎች ሀይል ለማመንጨት Chemical reaction ይጠቀማሉ።
🔻የባትሪያችን እድሜ እየቆየ ሲሄድ ይሄ Chemical reaction በትክክል አይካሄድም ይህም Gas (ጋዝ) ይፈጥርና ባትሪያችን እንዲያብጥ ያደርገዋል።
🔻በተጨማሪ ባትሪያችን ጉዳት ሲደርስበት የባትሪውን የዉስጠኛ layer በትክክል መለያየት አይችልም።በዚህ ጊዜ ጋዝ ማዉጣት,ማበጥ እንዲሁም መፈንዳት ይከሰታል(በቅርቡ እንኳን በ Samsung galaxy note 7 የተከሰተዉ ፈሸንዳታ በዚህ ምክንያት ነዉ)።
⚠️ባትሪያችን እንዳያብጥ ማድርግ ያለብን ጥንቃቄ‼️
1⃣. ባትሩያችን እንዳያብጥ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ሳናደርገዉ መቆየት የለብንም ምክንያቱንም ባትሪዉ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ካልተደረገ Gas እንዲፈጠር ያደርጋል።
2⃣. ባትሪያችንን ለከፍተኛ ሙቀት ማጋለጥና ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ የለብንም።
3⃣. ጥራት ያላቸዉ ባትሪ እና ቻርጀር መግዛቶን ያረጋግጡ። ስልኮን ሁል ጊዜ ከስልኩ ጋር አብሮ በመጣዉ ቻርጀር ቻርጅ ያድርጉ።
4⃣. Internet ብዙ አለመጠቀም። Data ባበራን ቁጥር ስልካችን እየጋለ ነው የሚሄደው ይህ ደሞ ባትሪያችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል።
5⃣. ቻርጀር ሰክቶ በፍፁም አለመጠቀም። አብዛኛውን ሰው ቻርጀር ሰክቶ ይጠቀማል። ይሄ ትልቅ ጉዳት አለው። ስልኩ ሊፈነዳ ሁላ ይችላል።‼️ ስለዚህ ጥንቃቂ ማርግ አለብን።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

@ETHIO_Tech3