✳️ Repack የሆኑ ስልኮችን እንዴት መለየት እንችላለን?
💠 Repack ማለት ምን ማለት ነው?
🔻Repack :- ማለት አንድ የስልክ ካምፓኒው ምርቶቹን ለገበያ ከቀረበ በኋላ በአጋጣሚ ድንጋዩ ቢደክም ስክሪን ቢሰበር የመሣሠሉት ችግሮች ሲከሠቱ በአነስተኛ ዋጋ ስልክ አምራቾቹ መልሰው ከተጠቃሚ ይገዛሉ።
🔻ከዛን ልክ እንደ አዲስ ስልክ አዲስ Identity በመስጠት በድጋሜ መልሶ ለገበያ ያቀርባል። በተለይ በአፍሪካ ሀገራት ይህ ነገር የተለመደ ነው። ከዚህም መካከል አብዛኛው Repack ስልኮች ሀገራችን የሚገኙ ናቸው።🙈
🔻ስለሆነም ስልክ ስትገዙ በቀላሉ አይታችሁ መለየት አይቻልም ስለዚህ እነኚን ነገሮች በመመልከት በድጋሜ ተጠግነው ከሚሸጡ ስልኮች እራሳችሁን ጠብቁ።....👀
✔️መለያ መንገዶች :-
1⃣. የመጀመርያው ነገር አዲስ IMEI ይሠጣቸዋል። ይህንንም በቀላሉ ለማወቅ ስልካችሁ ጀርባ ወይም ከሚሸጥበት ካርቶን ጀርባ የተለጠፈ 15 ዲጅት ኮድ አለ ይህንን በመመልከት ከዛን *#06# በመጫን መመልከት ሁለቱ ቁጥሮች ተመሣሣይ ካልሆኑ Repack ስልክ ነው ማለት ነው ።
2⃣. ስልካችሁ ላይ 𝕊𝕖𝕥𝕥𝕚𝕟𝕘 👉 𝔸𝕓𝕠𝕦𝕥 ℙ𝕙𝕠𝕟𝕖 በመቀጠል 👉 𝕊𝕥𝕒𝕥𝕦𝕤 ላይ በመሄድ IMEI ከሚለው በታች IMEI SV (International Mobile Equipment Identity Software Version) የሚለውን መመልከት።Repack ስልክ ከሆነ 001 ወይም ከዛ በላይ ነው። ነገር ግን ከካምፓኒው የወጣ ከሆነ 00 መሆን አለበት።
🔻አንዳንድ ስልኮች ግን Repack ባይሆን IMEI SV 01 ወይም 01 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ። ከነዚህም መሀል Techno እና Infinix የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። ነገር ግን Repack ነው ማለት አይደለም።
🔻ስለዚህ Mobile ከመግዛታችን በፊት ባለሞያ (ስለ ስልክ የሚያቅ ሰው) ብናማክር ይመረጣል።✌️

@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3