Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ከዚሁ ጋር በተገናኘ በ4 ሰዓቱ የታይም ፍሬም ያለውን እይታዬን በሚከተለው መልኩ አስቀምጬዋለው። በተለይ ለቴክኒካል አናሊስስ አረዳድ ከፅሁፍ ይልቅ የምስል እና የቪዲዮ ማስረጃዎች አስፈላጊ እና ግዴታ በመሆናቸውም ከዚህ በኋላ የሚኖሩኝን የገበያ እይታዎች በትሬዲንግ ቪው ገፃችን በኩል የምለቅ መሆኑንም ለመግለፅ እወዳለው። ቪዲዮውን እዛው የትሬዲንግ ቪው ገፃችን ላይ ከታች በምታገኙት መስፈንጠሪያ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። ተያይዞ አሁንም በድጋሚ ለማስታወስ ያህል መቼ ነው የግል እይታዎችህን ማሳወቅ የምትጀምረው ባላችሁኝ መሰረት ሁሉንም ያማከለ የሪስክ መጠን እንዲኖረው በደንብ የተጠኑ የኮይን አይነቶችን በመያዝ ለማቅረብ እና የቢትኮይን አሁን ያለበት እንቅስቃሴ እስካለየለት ድረስ ያላሰባችሁት ኪሳራዎች ማርኬቱ በየመሀሉ በሚፈጥረው አለመረጋጋት[volatility] ምክንያትነት ሊገጥማችሁ ስለሚችል በቀና ልቦና ትረዱኝ ዘንድ ለማሳወቅ እወዳለው።
በክሪፕቶ አለም ተቻኩለህ ምን ያህል ሰራህ የሚለው ሳይሆን በትክክለኛው ጊዜ እና ወቅት ምን ገዝተህ ምን ያህል በዘላቂነት አስቀመጥክ የሚለው መሆኑንም ልብ በማለት በየቀኑ ይሄን ያህል ፐረሰንት ሰራን የሚሉ ሰዎች ሁሉ በሚኖራቸው የሌቨሬጅ ሪስክ መጠን ከፍተኛነት ምክንያት የሰሩትን ብቻ ሳይሆን ከኪሳቸውም ሞልጭፎ የሚወስድ "ጂኒያዊ" ባህሪ ያለው ገበያ መሆኑን እያስታወሰን ለማለት ወደድኩ። በቀጣይነት የሚኖሩኝን እይታዎች እዛው የትሬዲንግ ቪው ላይ እንደማድረጌ ሲፖሰት ይደርሳችሁ ዘንድ ፎሎው ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ ለማስታወስም ወደድኩ። በድጋሚ መልካም ምሽት።
https://www.tradingview.com/chart/BTCUSDT/yrUukenG-A-rising-Wedge-Formation-In-the-4H-Short-for-Short-Period/

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
A rising Wedge Formation In the 4H - Short for Short Period. for BINANCE:BTCUSDT by cryptotalk_et — TradingView
So even though Bitcoin is in the middle of a huge upward move markets always gave us the opportunity to make money in the middle of every strong trending moves. For now we got a rising wedge formation with a heavy pull back based on the news from the FED and the zone which is acting as a magnet supp...