ET Netsa Apps™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=home-SPNMyPH2uV5q9BE
⚡I’m using Bitget Wallet Lite to claim airdrop rewards! Join me and experience the best multi-chain wallet on Telegram.

Bitget Wallet Lite is a lightweight, decentralized multi-chain wallet designed for Telegram users. It supports over 100 mainstream public chains, including Ethereum and other EVM chains, Solana, TRON, TON, and more. Features include crypto asset transfers, fiat purchases, DApp interactions, and Swap transactions.

Join now to claim an exclusive gift!💰


Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ከዚሁ ጋር በተገናኘ በ4 ሰዓቱ የታይም ፍሬም ያለውን እይታዬን በሚከተለው መልኩ አስቀምጬዋለው። በተለይ ለቴክኒካል አናሊስስ አረዳድ ከፅሁፍ ይልቅ የምስል እና የቪዲዮ ማስረጃዎች አስፈላጊ እና ግዴታ በመሆናቸውም ከዚህ በኋላ የሚኖሩኝን የገበያ እይታዎች በትሬዲንግ ቪው ገፃችን በኩል የምለቅ መሆኑንም ለመግለፅ እወዳለው። ቪዲዮውን እዛው የትሬዲንግ ቪው ገፃችን ላይ ከታች በምታገኙት መስፈንጠሪያ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። ተያይዞ አሁንም በድጋሚ ለማስታወስ ያህል መቼ ነው የግል እይታዎችህን ማሳወቅ የምትጀምረው ባላችሁኝ መሰረት ሁሉንም ያማከለ የሪስክ መጠን እንዲኖረው በደንብ የተጠኑ የኮይን አይነቶችን በመያዝ ለማቅረብ እና የቢትኮይን አሁን ያለበት እንቅስቃሴ እስካለየለት ድረስ ያላሰባችሁት ኪሳራዎች ማርኬቱ በየመሀሉ በሚፈጥረው አለመረጋጋት[volatility] ምክንያትነት ሊገጥማችሁ ስለሚችል በቀና ልቦና ትረዱኝ ዘንድ ለማሳወቅ እወዳለው።

በክሪፕቶ አለም ተቻኩለህ ምን ያህል ሰራህ የሚለው ሳይሆን በትክክለኛው ጊዜ እና ወቅት ምን ገዝተህ ምን ያህል በዘላቂነት አስቀመጥክ የሚለው መሆኑንም ልብ በማለት በየቀኑ ይሄን ያህል ፐረሰንት ሰራን የሚሉ ሰዎች ሁሉ በሚኖራቸው የሌቨሬጅ ሪስክ መጠን ከፍተኛነት ምክንያት የሰሩትን ብቻ ሳይሆን ከኪሳቸውም ሞልጭፎ የሚወስድ "ጂኒያዊ" ባህሪ ያለው ገበያ መሆኑን እያስታወሰን ለማለት ወደድኩ። በቀጣይነት የሚኖሩኝን እይታዎች እዛው የትሬዲንግ ቪው ላይ እንደማድረጌ ሲፖሰት ይደርሳችሁ ዘንድ ፎሎው ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ ለማስታወስም ወደድኩ። በድጋሚ መልካም ምሽት።

https://www.tradingview.com/chart/BTCUSDT/yrUukenG-A-rising-Wedge-Formation-In-the-4H-Short-for-Short-Period/
A rising Wedge Formation In the 4H - Short for Short Period. for BINANCE:BTCUSDT by cryptotalk_et — TradingView
So even though Bitcoin is in the middle of a huge upward move markets always gave us the opportunity to make money in the middle of every strong trending moves. For now we got a rising wedge formation with a heavy pull back based on the news from the FED and the zone which is acting as a magnet supp...


Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ትላንት የቢትኮይንን የአንድ ቀን ካንድል መዝጋት ተከትሎ በተለይ በቴክኒካል አናሊስስ ምልከታ በጣም መሰረታዊ እና በመጀመሪያ እርከን ትምህርታዊ ክፍሎች ላይ ያለችውን የዶጂ ካንድል ምልከታ በማየት እና የነበረው ወደላይ የማደግ ሁነት በጣም የተጠናከረ እንደመሆኑ በተጨማሪነትም የፈንዳመንታል አናሊስስ የኢንተረስት ሬት ዜና ቢትኮይን በተወሰነ ደረጃ ወደታች አቅጣጫ ጉዞውን ሊያደርግ እንደሚችል ቅድመግምቴን አስቀምጬላችሁ ነበር። በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱትም በትላንትናው እለት ከነበረው የ105,600 የዋጋ እርከን በመውረድ እስከ 100700 ዶላር ድረስ የወረደበትን ሁነት አሁን ከቅርብ ደቂቃዎች በፊት በወጣው ዜና ጋር አቆራኝቶ ሊነካ የቻለበት ሁነትን ልንመለከት ችለናል። ከዚህ ልንረዳ የምንችለው በተለይ በአነስተኛ ታይም ፍሬም ላይ የምትገበያዩ ቤተሰቦች አንዴ የገበያውን አካሄድ ከፍ ባሉ የግብይት ታይም ፍሬሞች ከተመለከታችሁ በኋላ በመሀል የሚገኙትን የመግዛት የመሸጥ እድሎች በጥንቃቄ መጠቀም እንደሚቻላችሁ ነው። ተጨማሪ የክሪፕቶ እንቅስቃሴዎችን አንዴ የቢትኮይን ሁነት እና እንቅስቃሴ ከለየለት በኋላ መጠቆም የምጀምር ሲሆን በተለይ አብዛኛዎቻችሁን ካላስፈላጊ ኪሳራዎች ለመጠበቅ ስል የማደረግው ጥንቃቄ በመሆኑ በትእግስት ትጠባበቁኝ ዘንድም ለመጠቆም እወዳለው። መልካም ምሽት።




🌟MIDAS Airdrop 🪂

[3 STEPS TO JOIN]

Cost: FREE
💯

Time Needed: 3 minutes

Backed By: Framework, Blocktower, and more.
  
Raised $8.75M🔥

📝Guide:
1️⃣Earn Initial Points by starting the bot. 
2️⃣Check in Daily and tap the rock.
3️⃣Complete Tasks to earn more points.

🔗Link: 👇

https://t.me/MidasRWA_bot/app?startapp=ref_10144f36-4021-4ad0-8a28-b9067969ad7b

 

📣 everyone – Don’t miss this chance!


Suzuki Desire/Swift /Maruti Actuator Fluid

ለክፍለ ሃገር አከፋፋዮች የጅምላ ዋጋ

ጅምላ ናቸው ችርቻሮ ሽያጭ እናቀርባለን

ከፍተኛ ብዛት ለወሰደ ምርጥ ዋጋ

📞 0985393649

📞 0921013343


Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
የኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ #ዲጂታል_አካዳሚ መጀመሩን በይፋ አብስሯል።

የኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ "ESX Academy" የተሰኘውን የመማሪያ ፕላትፎርም ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ከFSD Ethiopia ጋር በመተባበር የተሰራ ፕሮጀክት ነው።

ፕላትፎርሙ የተለያዩ ኮርሶችን አንድ ላይ የያዘ ሲሆን ከነዚህም፡
1. ካፒታል ገበያ እንዴት ነው የሚሰራው?
2. ኢንቨስትመንት ስትራቴጂ
3. ሻሪያን ስላገናዘቡ ምርቶች
4. የኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ በኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ላይ ስላለው ሚናና ያካትታል።

ኮርሶቹን esxacademy.com ላይ ገብተው መውሰድ ይችላሉ።
ኮርሱን ያጠናቀቁ ሰዎች በስራ አስፈጻሚው የተፈረመ ሰርተፊኬት በኢሜላቸው ይደርሳቸዋል!


Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ልዕለ ሀያሏ አሜሪካ 🇺🇸 #ቢትኮይን እየገዛች ነው። አባት አገር ሩሲያም🇷🇺 እንደዚሁ። ታላቋ #ቻይናም🇨🇳 ቢትኮይንን ማተም(mine ማድረግ) በህግ ከልክላ በጉያዋ ግን ብዙ ቢትኮይኖችን በየዕለቱ እየወሸቀች ትገኛለች። አረብ ኤምሬትሶቹ🇦🇪 ቢትኮይንን ከማከማቸት አልፈው ሁሉንም መንግሳታዊም ሆነ ግላዊ እንቅስቃሴያቸውን ብሎክቼይን ላይ ለመመስረት ደፋ ቀና ማለት ከጀመሩ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በሉላ ዳ ሲልቫ የምትመራው የደቡብ አሜሪካዋ ብራዚልም🇧🇷 ቢትኮይንን ከመሸመት አልፋ በእለት ከእለት የግብይት እንቅስቃሴዎቿ ስለመጠቀም ማሰብ ከጀመረች ውሎ አድሯል። ከታላላቅ ኢኮኖሚዎች ጨምርልን ካላችሁኝ ካናዳን 🇨🇦 ሌላ ማሳያ አድርገን ማንሳት እንችላለን - በገፍ እየገዛችው ነውና። ሌላውን ትታችሁት ከአንድ የኢትዮጵያ ክልል ስፋት የዘለለ የሌላት ኤልሳልቫዶር 🇸🇻 የጋንግ መናሀሪያነቷ ቀርቶ የቢትኮይን ማዕከል ከሆነች ህዝቦቿም በቢትኮይን መገበያየት ከጀመሩ እነሆ ሁለተኛ አመታችንን ይዘናል።

ይሄንን ሁሉ ሁነት እየተመለከትን አሁንም ግን አንዳንድ የእውቀት ማነስ syndrom የሚያጠቃችሁ ኢትዮጵያዊ ወዳጆቼ በውስጥም በውጪም ቢትኮይን ስካም ነው ብላችሁ ስትገግሙ 'ጢቆ ጢቆ' ህሊናና የእውቀት እይታን እንኳን ጠብ አላረገባችሁም ነው ወይስ አውቃችሁ እየገገማችሁ ይሆን?!🤔

ብራዳ . . .  ወደድንም ጠላንም #Bitcoin and #Crypto as a whole are here to stay in one or another way. ✌️

💚💛❤️


ማስታወሻ

ቢትኮይን💰 የ8 ዓመታት ጠንካራ የሬዚስታንስ መስመር ጋር ተፋጦ እንድሚገኝ በማሰብ በአጭር ጊዜ እይታ የቢትኮይንን እንቅስቅሴ ለምትገበያዩ ልጆች ትኩረታችሁን በተጠንቀቅ እንድታደርጉት፤ በማንኛውም አጋጣሚ ልክ እንደማንኛውም የፋይናንሳዊ ግብይት ላይ እንደቀረበ ግብዓት የገበያ ዋጋ እርማት ሊያደርግ እንደሚችል ተዘጋጅቶ መጠበቅ የብልህ አካሄድ መሆኑን ማስታወስ ይገባናል ለማለት ወደድን።


Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
እና ግን እኔ ብቻ ነኝ የቢትኮይን የአንድ አመት ቻርት ወደላይ ሊተኮስ የተዘጋጀ ሪቮልቨር የመሠለኝ?!🤔 Literally I just noticed it while checking on the higher timeframe እና ስላስገረመኝ ነው።

ከተቀባበለ አይቀር ይተኮስ በቃ . . .😀🙈🙌✌️


ለ DOCTOR X FEE የሚሆን EGLD መግዛት ምትፈልጉ እንዲሁም DRX መሸጥ የምትፈልጉ ከ ADMIN መግዛት ትችላልቹ 🎲

➡️🎲@anwarn00


Репост из: ET Netsa Apps™
So if you guys are thinking of starting one of these hash mining airdrops I think web hash is the best option if you can see in the screenshot there are not many users meaning that you can even start mining with your smartphones and may not need a computer the more users come the more complex the hashes get the more difficult it becomes and the less that you get on my phone I'm getting like 10 to 15 web hash every block was able to get 1,039 before upgrading even in 1 day also it started very recently

https://t.me/webhash_bot?start=_tgr_KhgjxqdmYjBk

Start it early mine it right 👍




💎PAWS and wPAWS Phantom wallet blah blah..

ብሎክቼይን ድልድይ (blockchain bridge) ተጠቃሚዎች ንብረቶችን (እንደ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች cryptocurrencies ወይም NFTs) ከተለያዩ ብሎክቼይን አውታረ መረቦች blockchain networks እንዲያስተላልፉ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው። በመሠረቱ እንደ በር ሆኖ ተለያዩ ብሎክቼይን ስነ-ምህዳሮችን blockchain ecosystems በማገናኘት እና ዲጂታል ንብረቶችን digital assets በመካከላቸው እንዲንቀሳቀሱ በማስቻል መካከለኛ ግብይቶችን cross-chain transactions ያመቻቻል። ብሎክቼይኖቹ የተለያዩ የቴክኒክ ደረጃዎች technical standards ቢኖራቸውም እንኳን ይህ በአንደኛው ሰንሰለት ላይ ንብረቶችን "በመቆለፍ" እና በሌላኛው ሰንሰለት ላይ ተመጣጣኝ ተወካይን በስማርት ኮንትራቶች smart contracts በመፍጠር ይሳካል።

የብሎክቼይን ድልድዮች blockchain bridges ቁልፍ ነጥቦች፡

ተግባር፡ ድልድዮች በተለያዩ ብሎክቼይኖች blockchains መካከል ተኳሃኝነት interoperabilityን ያመቻቻሉ፣ ተጠቃሚዎች ንብረቶችን assets በተለያዩ አውታረ መረቦች networks እንዲያንቀሳቅሱ ያስችላሉ፣ እነዚህም አለበለዚያ ሊጣጣሙ አይችሉም።

ዘዴ፡ በአብዛኛው፣ ድልድይ bridge የመጀመሪያውን ንብረት asset በምንጩ ብሎክቼይን blockchain ውስጥ በስማርት ኮንትራት smart contract ይቆልፋል፣ ከዚያም በመድረሻ ብሎክቼይን blockchain ላይ የዚያ ንብረት "የተጠቀለለ" wrapped ስሪት ይፈጥራል፣ ይህም በዚያ ስነ-ምህዳር ecosystem ውስጥ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።

የአጠቃቀም ጉዳዮች፡ ይህ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች በብዙ ብሎክቼይን አውታረ መረቦች blockchain networks ላይ ፈሳሽነት liquidityን ማግኘት በሚፈልጉበት በዲሴንትራላይዝድ ፋይናንስ decentralized finance (DeFi) አፕሊኬሽኖች applications ላይ ወሳኝ ነው።


PAWS💎 will be a 🪙 to 🪙 Bridge token the wPaws will be on SOL

IM GUESSING 🤔






This aged well replying to https://t.me/et_apps_diss/122450




Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ትላንት እንዳልኳችሁ . . .

1 ቢትኮይን በ0.1077 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋው እየተሸጠ ይገኛል።✌️ አይናችን እያየ 0.99 እንደምንል አልጠራጠርም።🙈

Показано 20 последних публикаций.