Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
ይሄኛው ያመለጣችሁ ወደትራምፕ ኮይን ለመግባት dumb የተደረጉትን alt ኮይኖች ለመያዝ ባይሆን አድፍጡ ባይ ነኝ።
ለ$TRUMP ኮይን Marketቱ በጣም ከሚገባው በላይ hype ከመስጠቱ በላይ ገና 48 ሰዓት ያልሞላው meme ኮይን በFDV ደረጃ ከ$DOGE በላይ ሆኖ ማየት ችለናል። እስከ $100 ዶላር ሊሄድ የሚችሉበት እድል እንዳለ ሆኖ: በጣም ትኩረት መስጠት አለባችሁ ብዬ የማስበው በተለይ እስካሁን ያልገባችሁ ልጆች: ብዙ ካፒታል ከ$SOL በስተቀር (እሱም $TRUMP ኮይን ሶላና ላይ ስለተመሠረተ) ከብዙ አልት ኮይኖች ወደዚህ ግብይት ስለገባ once ትርፋቸውን የቀዘፉ early birds ወደወረዱ ግን potential ወዳላቸው አልቶች መሄዳቸው ስማይቀር እነሱንም እንደopportunity አስቧቸው ለማለት ወደድኩ።✌️