Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
This is going to be my first ever call of a Meme coin + my first meme coin trade after almost 4 years and hope it will turn out to be good for you guys. አሁን ባለው ሁነት የመጀመሪያ የገባችሁበትን ካፒታል መጠን ቢያንስ ከ1.5 እስከ 2X ከሄደ በኋላ ማውጣት። ከ2.5 እስከ 3 እጥፍ ሲደርስ 30% ማውጣት። ከዛ ቀሪው በትርፋችሁ የተንጣጣ እና የናንተ ያልሆነ ገንዘብ ስላልሆነ እድገቱን ቁጭ ብሎ መመልከት ነው። ያን መሰሉን እንቅስቃሴ ካደረጋችሁ ቢያንስ ያለኪሳራ የምትወጡ ሲሆን ከመንጋው ጋርም አብረን የማንበላ ይሆናል።
እስካሁን 20 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 66% በስፖት እድገት አሳይቷል። Once again don't hesitate to take off your profits when you feel you get enough and calculate it in a smart and "ቋጣሪ" perspective.
Let's GO my Ninja's 🥷ይሄኛውማ ቡል የእውነት ተጋግጬም ቢሆን እንዳያልፋችሁ እለፋላቹሀለው። ብቻ እናንተ በጣም ጥንቃቄ የተሞላው የሪስክ ማኔጅመንት መከተላችሁን እንዳትዘነጉ፤ በጣም ስግብግብ እንዳትሆኑ። የቻናይ ግንብም አንድ በአንድ ብትሄደው ቀናት አልያም ወራት ፈጅተውብህም ቢሆን ትደርሳለህ እና አንድ በአንድ የደረጃ አካሄድ ለሁላችንም ስኬታማነት ወሳኝ መሆኑንም አስታውሱ።