የቀድሞ የዳኞች ሀላፊ ኬዝ ሀኬት ስለተሻረው የኢንዞ ጎል :
🗣 “በዛ ጎል መሻር ተገርሜአለው ክሪስ ካቫና ጎሉን መሻሩ የተሳሳተ ይመስለኛል እናም ትልቅ ግፊያ በመሀላቸው አልነበረም .
በ ፔናሊፒ ቦክስ ውስጥ መጋፋት, መያያዝ አለ እና ኢንዞ ሲገፋው ያን ያህል ሀይል አልተጠቀመም እና ያ ግፊያ እንደዛ ለመውደቁ ምክንያት አይደለም ብራይተን ጫና ውስጥ ስለነበሩ ለማረጋጋት የወደቀ ይመስለኛል.”
{Football Insider}
SHARE @ET_CHELSEA_FANS