ክለባችን ከ 2022 ጀምሮ ለአጥቂ ተጫዋቾች እና ለአጥቂ አማካኞች ያወጣው ወጪ እና በክለባችን ያስመዘገቡት ቁጥራዊ መረጃ!
በአጠቃላይ
ወጪ 681.5 ሚልዮን ዮሮ
ከነሱ ያገኘነው ጎል እና አሲስት 252
አስቡት ከዛ ውስጥ ኮል ፓልመር ብቻውን 60 ጎል እና አሲስት አለው🙂
የአጥቂ ተጫዋቾቻችን ድክመት ወይስ የአሰልጣኞች የአሰለጣጠን ችግር? ችግሩን በጊዜ ሂደት የምናየው ይሆናል
SHARE @ET_CHELSEA_FANS