ሰላም ሲባል ሁሌ ሁሌ ኩፍስ የሚለን ሰው አግኝተነው ኩፍስ ብሎ ሰለም ሊለን አይን አይናችንን እያየን ላሽሽ እንደማለት አይነት ደስታ ፦
መጣ ደሞ ሊቀፍለኝ ፣ሊበደረኝ ብሎ ችላ ብሎ ፊት ነስቶን እንዳበቃ.... ቢል ሲመጣ ቀልጠፍ ብለን የሱንም ጨምረን ከፍለን ሁሌ ትላንት አይደለም የሚል አስተያይ ስናየው የሚሰማን ኩራት አይነት
ችስታ ነህ እንጂ ደስ ትላለህ ብላ ላሽ ያለችህን ቺክ ከረጅ....ም የታክሲ ሰልፍ መሃል ፀሃይ አየቀጠቅጣት እጅህን አውለብልብህ እሷን አዎ እሷን ጥሯት ብለህ አስጠርተህ በፕራዶ ግማሽ መንገድ እንደመሸኘት
ያለ ሃሴት
ስልክ አላነሳ ቴክስት አልመልስ ያለ ሰውን ጉዳይ ኖሮት ጠዋት ማታ አንተ ጋ ሲደውል ቁጥሩን እያየ በጥሪው ስንደንስ ያለን አይነት ፌሽታ
የዘጋነውን አይወደንም የምንለው ሰው የሌለን መስሎት ስለኛ መልካም መልካም ሲያወራ እንደመስማት ያለ እፎይታ
አይነት ነው ካንቺ ጋ ስሆን የሚሰማኝ !!