ከሃያ አመታት በፊት ግላዲስ የተባለች ሴት ማይክ ሞፊት ለሚባል ሰው ስልክ ትደውላለች
👇🏾
ግላዲስ መደወል የፈለገችው ሜሪላንድ ውስጥ ለምትኖረው እህቷ ነው: ነገር ግን የስልክ ጥሪው በስህተት በደወለችው ኮድ እና ቁጥር የተነሳ ወደ ሮህድ ደሴት ነበር የሄደው
በተደጋጋሚ ከግላዲስ የተሳሳተ ስልክ ጥሪ የደረሰው ማይክ ይህችን ሴት ያወራታል
"እንዴት ነሽ? ከየት ነሽ? ስራሽ ምንድነው?" በሚሉ ንግግሮች የተጀመረው ወሬዎች ከፍ ብለው ችግሮቻቸውን እየተደዋወሉ ማውራት ቀጠሉ
ግሊዲስ በቅርቡ ስለተፋታችው ትዳር እና በሞት ስላጣችው ልጇን ጨምሮ ያለባትን የህይወት ትግል አወራችው
ወዳጆችም ሆኑ: መደዋወላቸውን ለአመታት ቀጠሉበት
ማይክ ከአመታት በፊት ፍሎሪዳን ሲጎበኝ ግላዲስን አገኛት: ሰርፕራይዝ አደረጋት
"የህይወቴ ደስተኛው ቀን ነበር" ትላለች
👇🏾
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው !
🙌🏼❤️