መቐለ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት ተማሪዎችን በያሉበት ሆነው የኦንላይን ምዝገባ ማድረግ ጀምሯል፡፡
የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች በአካል ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም ሲሆን መደበኛ ትምህርት ህዳር 23/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ዓብደልቃድር ከድር (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
በተያዘው የትምህርት ዘመን ከ3,600 በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ መቐለ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ይጠበቃል ብለዋል፡፡
@EthioFreshman201