የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ !
የ 2025 ሞሮኮ አፍሪካ ዋንጫ ምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት በሞሮኮ ርዕሰ መዲና ራባት በተደረገ የእጣ ማውጣት ስነስርዓት ይፋ ሆኗል።
በአፍሪካ ዋንጫው የሚካፈሉ 2️⃣4️⃣ ብሔራዊ ቡድኖች የምድብ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል።
አዘጋጇ ሀገር ሞሮኮ በምድብ አንድ ከማሊ ፣ ዛምቢያ እና ኮሞሮስ ጋር ተደልድለዋል።
ምድብ ድልድሉ ምን ይመስላል ?
⏩ ምድብ አንድ :- ሞሮኮ ፣ ማሊ ፣ ዛምቢያ እና ኮሞሮስ
⏩ ምድብ ሁለት :- ደቡብ አፍሪካ ፣ ግብፅ ፣ አንጎላ እና ዝምባዋብዌ
⏩ ምድብ ሶስት :- ናጄሪያ ፣ ቱኒዚያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ
⏩ ምድብ አራት :- ሴኔጋል ፣ ኮንጎ ፣ ቤኒን እና ቦትስዋና
⏩ ምድብ አምስት :- አልጄሪያ ፣ ቡርኪናፋሶ ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ሱዳን
⏩ ምድብ ስድስት :- ኮትዲቯር ፣ ካሜሮን ፣ ጋቦን እና ሞዛምቢክ
https://t.me/Ethioallball