በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
አደጋው ከዮራ ሻሾ ቀበሌ በቆሎ ጭኖ ወደ አመያ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ጨበራ ሻሾ ቀበሌ ላይ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡
በዚህም የ2 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን÷በ5 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት መድረሱን የአመያ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር በቀለ በለጠ ተናግረዋል፡፡
የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሚገኝ መጠቆማቸውንም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል።
@Ethionews433 @Ethionews433