አሜሪካ በግዛቷ የሚወለዱ ህጻናት ዜግነት እንዲያገኙ የሚፈቅደውን ህግ ልትሽር ነው።
ሀገሪቱ በግዛቷ የሚወለዱ ህጻናት በቀጥታ የአሜሪካ ዜግነት እንዲያገኙ የሚፈቅድ ህግ ያላት ሲሆን ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በርካታ ዜጎች በአሜሪካ ለመውለድ አስቀድመው ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡
ስደተኞች የአሜሪካዊያንን ጥቅም እየጎዱ ነው የሚል አቋም ያላቸው ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፥ "ይህን ህግ እሰርዛለሁ፤ አሜሪካዊ ልጆች ያሏቸውን ወላጆችም አብሬ ወደመጡበት አባርራለሁ" ሲሉ ዝተዋል፡፡
በአሜሪካ 5 ሚሊዮን ህጻናት አሜሪካዊ ካልሆኑ ስደተኞች የተወለዱ ሲሆን የትራምፕን መመረጥ ተከትሎ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች የመባረር ስጋት ውስጥ ናቸው።[አል አይን]
@Ethionews433 @Ethionews433