ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸውን ለብሰው መማር መቻል አለባቸው
በአክሱም የሚገኙት እነዚህ ተማሪዎቹ እየጠየቁ ያሉት መብታቸውን ነው፣ ያውም ሀይማኖታቸው የሚያዛቸውን ለመፈፀም። ያለን መንግስት አለማዊ (secular) ነው፣ የሁሉንም ሀይማኖቶች መብት ያከበረ መሆን አለበት።
በዚህ ዙርያ የመሠረት ሚድያ ዘገባ ⬇️
"የአክሱም ከተማ ሙስሊም ነዋሪዎች ችግር እልባት ያልተሰጠበት እና ወደባሰ ሁኔታ እየሄደ ነው"--- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ነዋሪዎች ለዘመናት የነበረባቸውን የእምነት ነፃነት፣ የመስገጃ ቦታ ችግር እና የቀብር ቦታ ችግር እልባት ያልተሰጠበት እና ወደባሰ ሁኔታ እየሄደ ነው አለ።
ምክር ቤቱ መግለጫውን ያወጣው በከተማው የሚገኙ ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸውን አድርገው ትምህርት መከታተል እንዳልቻሉ ከሰሞኑ መሰማቱን ተከትሎ ነው።
"በዚህ ዘመን በጋራ እምነቶች ተከባብረው በሚኖሩበት አገር እሴቱን የሚሸረሽር ተግባር መፈፀሙን በፅኑ እናወግዛለን" ያለው ምክር ቤቱ የሙስሊሙ ማህበረሰብ መብቶች ሳይሸራረፉ ተግባራዊ እንዲደረጉ እና መንግስትም ይህን እንዲያስፈፅም ጥያቄ አቅርቧል።
ምንጭ:Elias Meseret
@Ethionews433 @Ethionews433