#ለመረጃ_ያክል_ስለምሽቱ_ክስተት ‼️
Meteorite የሚባሉ የጠፈር አካላት በተለምዶ ተወርዋሪ ኮከብ የሚንላቸው ናቸው። Meteorites ከጠፈር ተነስተው ወደ ምድር ከባቢ አየር የሚጻደፉ የአስትሮይድ ፣ ኮሜቶች ወይም ሜትሮይድ ቁርጥራጮች ናቸው። የአስትሮይድ ፣ ኮሜቶች ወይም ሜትሮይድ ቁርጥራጮች የሚባሉት ግዑዝ ነገሮች በመሬትና በማርስ መካከል የተወሳሰበ ምህዋር ያላቸው የጠፈር አካላት ናቸው።
እነዚህ አካላት ከባቢ አየርን አልፈው የምድር ገጽ ላይ ካረፋ ከበድ ያለ ጉዳትም ሊያደርሱ ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ምድር ላይ የመድረስ ዕድላቸው ጠባብ ነው። ምክንያቱም በከፍተኛ ፍጥነት ከምህዋራቸው ወጥተው ወደ ምድር ስለሚምዘገዘጉ ወደ ከባቢ አየር ክልል በዚህ ፍጥነት ሲደርሱ በአየር ሰበቃ (friction) ተቀጣጥለው ወደ አመድነት ይቀየራሉ።
ይስሃቅ አብርሃም
Via on - Hagergna
@Ethionews433 @Ethionews433