በቶሮንቶ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ በሦስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ
*****
በቶሮንቶ ፒርሰን አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ ሦስት ሰዎችን ለከባድ ጉዳት ሲዳርግ ሌሎች 18 ሰዎች ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል::
ከአሜሪካ ሚኒያፖሊስ ተነስቶ በቶሮንቶ ፒርሰን አውሮፕላን ማረፊያ ሲያርፍ በመገልበጡ ነው አደጋው የተከሰተው::
በአውሮፕላኑ ላይ የነበሩ 80 ተሳፋሪዎች በሙሉ ከአውሮፕላኑ መገልበጥ በኋላ ወዲያው እንደወጡ የአቪየሽን አስተዳደር ተናግሯል።
ኦንታርዮ የአየር አምቡላንስ ኦርጅ እንደገለጸው እስካሁን ባለው መረጃ በአደጋው ሟቾች እንደሌሉ ተናግረዋል።
ጉዳት የደረሰባቸውን ተሳፋሪዎች በአቅራቢያ ወደሚገኙ ሆስፒታሎች እንደሄዱ ተልጿል።
ባለቤትነቱ የዴልታ የሆነው አውሮፕላን በማረፍ ላይ ሳለ በነበረ ከባድ የአየር ፀባይ ምክንያት ሳይገለበጥ እንዳልቀረ ተገልጿል::
በሄለን
@Ethionews433 @Ethionews433