ጀርመን ካለ አሜሪካ ፍቃድ ወታደሮቼን ወደ ዩክሬን አልክም አለች
አሜሪካ ያልተሳተፈችበትን በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ላይ ወታደሮቿን እንዳማትልክ ጀርመን አስታዉቃለች፡፡
ያለ አሜሪካ ተሳትፎና ዕዉቅና የአዉሮፓ ወታደሮች ወደ ዩክሬን ቢላኩ ኃላፊነት እንደምትወሰድም የአገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን መናገራቸዉን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል፡፡
ከጀርመን በተጨማሪም ፖላንድ ጦሯን ወደ ዩክሬን እንዳምትልክ አስታዉቃለች፡፡
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ጦራቸዉን ወደ ዩክሬን እንደሚልኩ ማሳወቃቸዉ አይዘነጋም፡፡
@Ethionews433 @Ethionews433