በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቡድን፤ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ከስልጣን ማንሳቱን አስታወቀ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ አራት የካቢኔ አባላትን ጨምሮ 13 ኃላፊዎችን በተመሳሳይ መልኩ ከኃላፊነት ማውረዱን የገለጸው ቡድኑ፤ በምትኩ ተተኪ አመራሮችን መሾሙን ይፋ አድርጓል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
[በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ይታከልበታል]
[በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ይታከልበታል]