#ፖለቲካ
የታጠቁ ቡድኖችና አሳሳቢ ሥጋቶች
ንግግር ልማድ ብቻ ሳይሆን የዕለት ተዕለት ሕይወቱ ያደረገ ማኅበረሰብ ለመፍጠር ጥረት መደረግ እንዳለበት፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ከሰሞኑ አሳስበዋል፡፡ ብዙውን ጊዜ ከንግግርና ከውይይት ውጪ በኃይል አማራጮች ችግሮችን ወይም ልዩነቶችን ለመፍታት እንደሚሞከር የተናገሩት አምባሳደሩ ይህም በመሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገሮች በግጭትና በቀውስ አዙሪት ውስጥ ተነክረው ብዙ ዋጋ እየከፈሉ እንደሚኖሩ አመልክተዋል፡፡ አንዳንዴ ልዩነቶችን በንግግር መፍታት እጅግ ፈታኝና ውስብስብ መሆኑን እንደሚረዱ የጠቀሱት አምባሳደሩ፣ የፈለገውን ያህል ፈታኝ ቢሆን እንኳን ልዩነቶችን ከማቀራረብና በንግግር ከመፍታት በዘለለ ሌላ የተሻለ አማራጭ አለመኖሩን ነው ያስገነዘቡት፡፡ በኢትዮጵያ ከፖለቲካ ለውጡ ማግሥት ጀምሮ የተንሰራፋውን ግጭትና ቀውስ ለመፍታት፣ በተለያዩ ወገኖች ውይይትና ንግግር አስፈላጊ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ይህን ደግሞ ራሳቸው ትጥቅ አንግበው የሚፋለሙና […]
ተጨማሪ አንብቡ: https://tinyurl.com/ytxzdrcz