"የእኔ ‹‹የእኔ አመጣጥ ሰላም ስለሆነ ጦርነትን ልደግፍ አልችልም››
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ያቋቋሙት የመጀመሪያ ካቢኔ ውስጥ የሴቶችና ህፃናት ሚኒስትር የተቀላቀሉት ወጣቷ ፖለቲከኛ ፊልሰን አብዱላሂ ከጥቂት ዓመታት አገልግሎት በኋላ በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል።
የቀድሞዋ ሚኒስትር ፊልሰን በምን ምክንያት ስልጣን ለቀቁ? በዚህና በሌሎች ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሪፖርተር ጋር ቆይታ አድርገዋል።
ይከታተሉት
▶️ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ: https://youtu.be/XcEoAOq-FMU