ፖርላማው አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
በአራተኛ ዓመት የፓርላማ ዘመን የግማሽ ዓመት እረፍት ላይ የሚገኘው የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፣ ከተቋቋመ ሶስት አመታትን ያስቆጠረውን የአገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ሪፓርት ለማዳመጥና በፓርላማ የፀደቀለትን የሶስት ዓመት የሥራ ጊዜ እንደገና ለማራዘም፣ በመጭው ማክሰኞ የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ ም አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።
ኮሚሽኑ ያላጠናቀቃቸውን ስራዎች ለመጨረስ ተጫመሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ከዚህ ቀደም ሲገልፅ ነበር። የኮሚሽኑ የሶስት አመት የስራ ዘመን በያዝነው የካቲት 2017 ዓም ይጠናቀቃል ።