🚨የዝውውር ዜና
🇲🇷ሞሪታኒያዊው አጥቂ ሲዲ ማታላ የክለባችን አዲሱ ፈራሚ ሆኗል::
.... የፊት መስመር ተጨዋቹ የእግር ኳስ ጅማሮውን በሀገሩ ሞሪታኒያ ፕሪምየር ሊግ በሚወዳደረው "ቲጂክጃ እግር ኳስ ክለብ " ለ3 ዓመት ቆይታ አርጎ ወደ ሌላኛው የሞርታኒያ ክለብ "ቴቭራግ " ከተዘዋወረ በኋላ የሊጉን ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ በመጨረስ በሳውዲ አረቢያ 2ኛ ዲቪዚዮን ለሚወዳደረው " አል-ኤንተሳር (ሳውዲ) " ለ 1 ዓመት ቆይታ ካረገ በኋላ ወደ ሊቢያ በማምራት "አል- ሳዳቅ እና አል-ኤንተሳር (ሊብያ)" ለሚባሉ ክለቦች ተጫውቶ አሁን ለኢትዮጵያ ቡና ለ 1 ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ ለማኖር ተሰማምቷል።
....ሲዲ ማታላ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ለሀገሩ ሞሪታንያ 4 ጨዋታዎችን አርጎ 1 ግብ ማስቆጠር ችሏል፡
👆 እንኳን ወደ ታላቁ ኢትዮጵያ ቡና በደህና መጣህ ::
@Ethiopian_Coffee_Sc