👉ዋናው ቡድናችን በድጋሜ ዛሬ ረፋዱ ላይ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ከ20 ዓመት በታች ቡድናችን ጋር ያደረገ ሲሆን 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
👉ለዋናው ቡድን ግብ ያስቆጠሩት በቅርቡ ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው ሞሪታነያዊ አጥቂ ሲዲ ማታላ እና ጋናዊ የፊት መስመር ተጫዋች ኮንኮኒ ሃፊዝ ሲሆኑ ለታዳጊዉ ቡድን የክባችን ተስፈኛ ተጫዋች የሆነው ታምራት ተስፋዬ ብቸኛውን ግብ አስቆጥሯል።
@Ethiopian_Coffee_Sc