💔ለውጥ_ናፋቂው_ደጋፊ
🖤አመራሩን በብዙ ርቀት የሚመራው ደጋፊ ዛሬም ለውጥን ይናፍቃል ይህ የደጋፊ መንጋ ብቃት ያለው ለቃሉ የሚታመን መሪ ይሻል።
....በተስፋ ቃል ብቻ በብዙ ተጎድቶአል፣ ከዛሬ ነገ ይሻላል እያለ አንገቱን ደፍቶአል፣ ከትላንት ዛሬ ይለወጣሉ እያለ በተስፋ ኖሮአል ፣ከአምና ዘንድሮ ይመራሉ እያለ በትዕግስት ጠብቆአል። ነገር ግን ዝናብ እንደሌለው ደመና ሁሉም ነገር ባዶ ተስፋ እንደሆነ ዘንድሮም እያየን ነው ።
....መታገሳችን አላዋቂነት፣ በተስፋ መጠበቃችን ሞኝነት ፣ዝምታችን ፍራቻ አድርገውት ከአመት አመት ጉዞችን ከድጡ ወደ ማጡ ሆኖአል። ለደጋፊው የሚመጥን የቡድን እንቅስቃሴ ማየት ካቆምን ዓመታት አስቆጠርን።
....ብዙ ደጋፊ አልባ ክለቦች ዕቅድ ይዘው ደጋፊ ለማምጣት ይታትራሉ የእኛ ቡና በእልፍ ደጋፊ ታጅቦ በዜሮ ድምር ውጤት ደጋፊን ለመግፋት ይጥራል ይህ ነገር ብዙዎችን ግራ እያጋባ ነው ለምን ⁉️
@Ethiopian_Coffee_Sc