✅ የክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ከ20 ዓመት በታች ዋና አሰልጣኝ የነበሩት አብይ ካሳሁን የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል ። በምትካቸው አሰልጣኝ መሐመድ ሱልጣን ታዳጊ ቡድኑን በጊዜያዊነት የሚመሩ ይሆናል።
👉በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውቸውን በድል የጀመሩት አሰልጣኙ ነገ ወደ ድሬድዋ በማቅናት የዋናውን ቡድን የአሰልጣኝ አባላት የሚቀላቀሉ ይሆናል።
👉አሰልጣኝ አብይ በ 2016 ዓ.ም ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያሳኩ ሲሆን የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ ተሸላሚ እንደነበሩ ይታወሳል።
@Ethiopian_coffee_sc