📞የብሔራዊ ቡድን ጥሪ #National_team_call-up
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ማጣርያ ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታውን ታኅሣሥ 13 እና 16 ሊቢያ ቤንጋዚ ላይ ያደርጋል።
የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ያደረጉ ሲሆን የክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች የሆነው ራምኬል ጀምስ ጥሪ ከቀረበላቸው ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ሆኗል ::
🇪🇹 መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን
@Ethiopian_coffee_sc