☄️ከንግድ ባንክ ብድር ከወሰዱ አንዴ ያድምጡን
የሀገሪቱ ግዙፍ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር ወለድ ጭማሪ አደርጓል።
የኮንደሚንየም፣ የወጪ ንግድና ችርቻሮ ፤ግብርና ተበዳሪዎች ተካተዋል።
ባንኩ እስከ 6 በመቶ የብድር ወለድ ጭማሪ ሊያደርግ እድነሆነ ሰሌዳ ከምንጮቿ ተረድታለች።
ለባንኩ ሰራተኞች እና የውጭ ምንዛሬ ለሚያመጡ ደንበኞች የሚሰጠው የነበረው የ 7% ወለድ ወደ 11 -13% ከፍ እንደተደረገ ምንጮች ጨምረው ገልጸዋል።
ለግብርና ተበዳሪዎች ደግሞ መጠነኛ ቅናሽ እንደተደረገም ነው ሰሌዳ የሰማችው።
የኮንደሚኒየም ተበዳሪ ደንበኞች ብድር ደግሞ ባለበት 12% እንደሚቀጥል ነው ምንጮች የገለጹት።
ባንኩ ሙሉ መረጃውን እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
Source: seleda
@Ethiopianbusinessdaily