እውነተኛው የመካከለኛው ምስራቅ ትርምስ ሊጀመር በቋፍ ላይ ይገኛል !!
የአሜሪካው ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ እስራኤል የኢራንን የኒውክለር ጣቢያ ለማጥቃት የወሰነች ሲሆን የትራምፕ አስተዳደር እና እስራኤል እንዲህ ዓይነቱን ኦፕሬሽን ለመፈጸም እየተነጋገሩ ነው።
#አል_አረቢያ #እውን_መረጃ