Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስ አበባ‼
አሁን ከመሸ ቂርቆሰ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከጨርቆስ ወደ ለገሀር መውጫ ላይ በተሽከርካሪ ላይ የደረሰ ቃጠሎ ነው:: የተቃጠለው ሚኒባስ ተሽከርካሪ ሲሆን መነሻው ምን እንደሆነ ለጊዜው ማወቅ አልተቻለም።(wasu)
11/05/2017
#እውን_መረጃ