🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል2️⃣
ምሽቱን ሙሉ አይኔ ደም እስኪመስል ሳለቅስ አመሸሁ አንድም ቀን ካፉ ክፉ ቃል አውጥቶ አስቀይሞኝ አያቅም ይሄ ነው የምለው መጥፎ ፀባይ የለበት በድንገት እንደዚህ ያደረገው ነገር ግራ ገባኝ አልቅሼምም አልወጣ አለኝ::
ማታ መሽቶ እናቴ ወደቤት መጣች ከእህቴጋ ሲያወሩ እየሰማኋቸው ነው እህትሽ ምን ሆና ነው በጊዜ ወደመኝታ ቤት ያመራችው ??
እኔጃ እማዬ ከመጣሁ ጀምሮ አላናገረችኝም እስቲ አንቺ አናግሪያት አለቻት።
እኔም ምንም እንዳልተፈጠረ ጥቅልል ብዬ ተኛሁ እናቴ አይታኝ ተያት በቃ እንቅልፍ ወስዷታል ብለው ከክፍሌ ወጡ።
ሌሊቱን ሙሉ አንዴ ስነሳ አንዴ ስቀመጥ አንዳንዴም እንደ ህንድ አክተር ልግደለው እንዴ እላለሁ አንዳንዴ ደሞ በድንገት ቢሊየነር ሆኜ በየቲቪው ብታይኮ እራሱ እየለመነ ይቅርታ ይጠይቀኛል ብቻ ሌሊቱ እንዲሁ ነጋልኝ በሀሳብ ስብሰለሰል ።
በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ላይ ስነሳ ቤት ማንም የለም ከነጋ ቡሀላ ስለሆነ እንቅልፍ የወሰደኝ አርፍጄ ነው የተየሳውት ቀጥታ ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ ወደ ቤተክርስቲያን ሄድኩኝ ድፍት ብዬ አለቀስኩ የሆነ ሸክም ከላዬ ላይ እንደቀለለ ነገር ተሰማኝ ወደ ቤቴ ተመልሼ ምሳ ሰአት ሳይደርስ ቤቱን ፏፏ አድርጌ እናቴን ጠበኳት ተጨዋውተን ወደ ስራዋ ተመልሳ ሄደች ።
እኔም ለባብሼ ወደነማክቤል ሬስቶራንት ሄድኩኝና አስጠራሁት ገና ሲያየኝ ፊቱን ቅይይር አደረገው ።
ምንድነው??
ማክቤል መለያየታችን ይሁን እሺ ቢያንስ ግን ይሄ ነው ጥፋትሽ በለኝና ልወቀው እኔም ጭንቅላቴ እረፍት ያግኝ አልኩት።
በቃ መለያየት ፈለኩ ተለያየን ሌላ ምክንያት መደርደር አያስፈልገኝም እየመጣሽ እንዳትበጠብጪኝ ክብርሽን ጠብቂ ።
ይሄን ተናግሮ በቆምኩበት ጥሎኝ ሄደ
እንባ እየተናነቀኝ ፊቴን አዙሬ ወደ ቤቴ ሄድኩኝኝኝ ምሽቱን በሙሉ ከራሴጋ ሳልሆን መምሸቱም መንጋቱም ስለማይቀር መሽቶ ነጋ ዛሬም በጠዋት ተነስቼ ወደቤተክርስቲያን ሄድኩኝ ።
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለኔ ካላልከው በቃ ከልቤም ከህይወቴም አውጣልኝና አንተ የተሻለውን እንደምታዘጋጅልኝ ስለማምን አንተን እጠብቅሀለሁ የራሴን ሰው እስክሰጠኝ አሱን ግን አባቴ ከነትዝታዎቹ ከሀሳቤም ከኔ ህይወት አውጣልኝ ብዬ ፀለይኩ።።
ወደ ቤቴ ተመልሼ እንደተለመደው እናቴን ምሳዬን ሰርቼ ቤቴን አፀዳድቼ ጠበኳት ከሷጋ ተሳስቀን የልብ የልባችንን አውርተን ወደስራዋ ሄደች ።
ልክ እናቴ ሄዳ ለብቻዬ ቁጭ ስል ቀጥታ ሀሳቤ ውስጥ ይመጣል ። አልጋዬ ውስጥ ገብቼ ቁጭ አልኩ እንዴት ነው እሱን መበቀል ምችለው ????????
ከብዙ ሀሳብ ቡሀላ ጭንቅላቴ ውስጥ 1 ሰው መጣ ነዛሬ ሳምንት ሆዴን በጣም እያመመኝ ተቸግሬ ነበር ።
ለመታየት ወደ ሆስፒታል አመራሁ ልክ ከtaxi ወርጄ የሆስፒታሉ በር ላይ ስደርስ ከአንድ ልጅ ይሁን ሰውዬ ብቻ አላትሞ መሬት ላይ ዘረረኝ ። በጣም ደንግጦ ወይኔ ይቅርታ በሀሳብ ተውጬ ነው ተጎዳሽ የኔ እናት እእ በፈጣሪ ስም ደና ነሽ ብቻ ምን ልበላችሁ ተርበተበተ ከወደኩበት አነሳኝ ለጊዜው ትንሽ ቢያዞረኝም ያን ያህል ህመም አልተሰማኝም ነበር። ወዴት ነሽ እ ምን ልርዳሽ አለኝ ወደ ሀኪም ቤት ልገባ የነበርኩት ልጅ ወደ ቤቴ ነኝ አልኩት ።
እሺ ነይ እኔ ልሸኝሽ አለኝ እንኳን ለመንዳት ለማየት ወደምታታሳሳው መኪናው ውስጥ አስገባኝ ።
ይቅርታ አላየሁሽም ነበር እሺ ካመመሽ ወይ የሆነ የጉዳት ስሜት ከተሰማሽ ደውይልኝ ብሎ ቁጥሩን ሰጠኝ ወደ ቤቴ ሸኝቶኝ ተመለሰ ። ይኸው 1 ሳምንት ሙሉ ትዝ አላለኝም ነበር ዛሬ ግን ማክቤልን ለማስቀናት ለአንድም ይሁን ሁለት ቀን ይተባበረኝ ይሆናል ብዬ አሰብኩ።
በሰአቱ ስሙን አልነገረኝም ነበር ስልኬ ላይ የገፈተረኝ ልጅ ብዬ ነው save ያደረኩት ያ በደንብ ለማስታወስ ያህል ማለት ነው😂😂
ስልኬን አነሳሁ ደወልኩ አያነሳም 😣
ወዲያው ስልኬን ከጄ ላይ ሳላስቀምጠው መልሶ ደወለ ።
ሄሎ!!!
ሄሎ ጤና ይስጥልኝ ሰላም ነህ (ምን እንዳርበተበተኝ ፈጣሪ ይወቀው)።
አብሮ ይስጥልን ሰላም ነኝ ማን ልበል?
(ወይኔ ድምፁ ደስ ሲል ከዛ ከርከሮ ማክቤል ተብዬ አንፃርማ ይሄ)....
እእእእ ይቅርታ ሰላም ነኝ እእ ባለፈው ሆስፒታል በር ላይ ገፍትረህ የጣልከኝ ልጅ።
እእእ አወኩሽ ምነው አመመሽ እንዴ እእ???
አረ አደለም ሰላም መሆኔን ልንገርህ ብዬ ምናልባት ተጨንቀህ ከነበር አልኩት ቀልድ ማውራቴ ነው በኔ ቤት እሱ ግን በስሬስ
እውነት ለመናገር አስቤሽ ነበር ግን በሰአቱ ስልክሽን አልወሰድኩም እና ቢያማት ትደውል ነበር ብዬ ዝም አልኩ።
አለኝ።
አረ አላመመኝም ደና ነኝ ግን ከይቅርታጋ 1 ነገር ላስቸግርህ ነበር ማለቴ ከተመቸህ ዛሬ ላገኝህ ነበር 1 ጉዳይ ላወራህ ነበር ። (አይና አውጣነቴን ከየት እንዳመጣሁት አላቅም)
እእ ምነው በሰላም ነው የፈለግሽኝ???
አዎ በሰላም ነው ግን ካልተመቸህ ችግር የለውም ተወው በቃ ። አልኩት
አረ እንደዛ አላልኩም ወደማታ አካባቢ ስራ ከጨረስኩ አገኝሻለሁ ሰፈርሽ ባለፈው ያደረስኩሽ ቦታ ነው አደል???
አዎ አዎ እዛ ነው ደውልልኝ ቀደም ብለህ ማለቴ ከተመቸህ አልኩት ።
እሺ እደውልልሻለሁ መልካም ቀን።
ስልኩ ተዘጋ
🔻ክፍል ሶስት ከ2️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗