🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 4️⃣
አዎ ላወራሽ ፈልጌ ነበር አለ ከተመቸኝ እሺ አልኩት በቃ ቻው ደህና ደሪ ስልኩ ጆሮዬ ላይ ተዘጋ ከትንሽ ደቂቃዎች ቡሀላ ወደ ልኡል ጋ ደወልኩ አያነሳም ልረብሸው ስላልፈለኩ ዝም አለኩ እንቅልፌ ሸለብ ከማድረጉ ስልኬ ጮኸ ልኡል ነበር አነሳሁትና በሰላም ገባህ አልኩት አዎ እየነዳሁ ስለነበር ነው ያላነሳሁት ይቅርታ አለኝ የተወሰነ ካወራን ቡሀላ ቻው ተባብለን ተኛሁ ጠዋት ከእንቅልፌ የተነሳሁት 3 ሰአት ላይ ነበር ቁርሴን በላልቼ ስጨርስ ወደ ጓደኛዬጋ ልወጣ ልብሴን ስለባብስ ስልኬ ጮኸ ማክቤል ነው አነሳሁት ሄሎ አለኝ አቤት አልኩት ዛሬ እንገናኛለን ተባብለን አልነበር ከተመቸሽ አሁን ላግኝሽ በራቺሁ ጋ ነኝ አለ ጠብቀኝ ብዬው ከ10 ደቂቃ ቡሀላ ወጣሁ ተኮሳትሮ ነበር የጠበቀኝ ሰላምታ ከተለዋወጥን ቡሀላ ምንድነው ልታናግረኝ የፈለከው አልኩት በውስጤ ይቅርታ ሊጠይቀኝ እንደሆነ እርግጠኛ ነበርኩ እኔም ትንሽ ከለመነኝ ቡሀላ እሺ እንደምለው ወስኜ ነበር እሱ ግን የትናትናው ልጅ ፍቅረኛሽ ነው አለ ተኮሳትሮ ለምን ጠየከኝ አልኩት አይ እኔ እንድትጎጂ አልፈልግም ላስጠንቅቅሽ ብዬ ነው ማለት አልኩት ውስጤ ግራ ግብት ብሎታል እሱኮ በጣም ሀብታም ነው በጣም ታዋቂ መኪና አስመጪና ላኪ ድርጅት አላቸው ከወንድሞቹጋ በዛ ላይ የራሱ የሆነ ምን የመሰለ ሆቴል አለው ስታስቢው ዝቅ ብሎ ካንቺጋ የሚሆን ይመስልሻል እኔ እንኳንኮ የራሴ የምለው ምንም ነገር ሳይኖረኝ ባባቴ ጎሮሰሪ ተኩራርቼ ነው አንቺን ደሀ ነሽ ብዬ የተውኩሽ ?።እስኪ እራስሽን ተመልከቺ አንቺም ሆንሽ ቤተሰቦቺሽ ከዚህ ከቆመ የጭቃ ቤት በቀር የራሴ የምትሉት ምን አላቺሁ እና ተጠቀቂ ብሎኝ በቆምኩበት ጥሎኝ ሄደ ብቻ አላቅም በስለት እንደተወጋሁ ነገር ሰውነቴን ሁላ ደነዘዘኝ የማቀው ማክቤል አልመስልሽ አለኝ ለአይኔ አስጠላኝ በጣም ቀፈፈኝ እስከዛሬ ፍቅረኛዬ መሆኑን ሳስብ ሰቀጠጠኝ ፈዝዤ በቆምኩበት የሆዴን ህመም መቆጣጠር አቅቶኝ መሬት ላይ ወደኩ ከየት መጣ ሳልለው የሆነ ሰውዬ መቶ አነሳኝ እራሴን ለማረጋጋት ከሞከርኩ ቡሀላ ወደ ቤት ገብቼ ተኛሁ ያለኝን በሙሉ ማሰብ ጀመርኩ ግማሹ ልቤ እውነቱን ነው አንቺ ተመርቀሽ እንኳን ስራ የለሽ የራሴ የምትይው የግል ቤት የለሽ ይለኛል ግማሹ ልቤ ግን ለፍቅር ገንዘብ መስፈርት እንደማይሆን እየነገረኝ ነው ብቻ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ደርሷል ሳወጣ ሳወርድ ከራሴጋ ስጣላ ስታረቅ ብቻ ክፍሌ ሆኜ በሀሳብ ሀገሪቷን ሳስስ ከሀሳቤ ልኡሌ ነበር ደውሎ የቀሰቀሰኝ እንደከፋኝ እንዲያቅ ስላልፈለኩ እንደመሳቅ ብዬ ሄሎ አቶ ልኡል ምን ነበር ስለው አይ ዛሬስ ፍቅረኛሽን አታስቀኚውም ወይ ልልሽ ነበር አለኝ ::በዛ እረጋ ባለ ድምፁ አይይ ታውቆብሀል በቀጥታ ላግኝሽ ነው ሚባለው አልኩት እየተፍለቀለኩ እሺ የት እንገናኝ እዛው የባለፈው ቤት ነዋ አልኩት እየተፍለቀለኩ ወዲያው ተነስቼ ከሌላ ጊዜው በተሻለ የሚያሳምረኝን ልብስ መምረጥ ጀመርኩ
``
።
🔻ክፍል አምስት ከ2️⃣5️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗