🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰5️⃣
ልብሴን ለባበሼ ስወጣ ልኡልጋ ደወልኩ አነሳውና እዛው እየጠበቀኝ እንደሆነ ነገረኝ ሄድኩ ውስጥ ስንገባ ማክቤል የለም ለነገሩ አይኑን ማየት እራሱ ነበር ያስጠላኝ ልክ ስንገባ የሆነ ምግብ ሸተተኝ እና በጣም አማረኝ ለልኡል ልነግረው ነበር ግን ይታዘበኛል ብዬ ተውኩት ።
አስታናጋጇ ትንሽ ቆይታ ስገባ የሸተተኝን ምግብ ባጠገቤ ይዛ አለፈች መቋቋም እስኪያቅተኝ ድረስ አማረኝ ስትመለስ አስተናጋጇን በእጄ ጠርቻት አሁን ባጠገቤ ይዘሽ የሄድሺውን ምግብ ይዘሽልኝ ነይ አልኳት ልኡልንም ምን እንደሚፈልግ ጠይቃው ሄደች
ምግባችንን ጨራርሰን እየተጎነጨን ዝም ብለን እያወራን ነው ልኡል በጣም ተጨዋች ነው ።
አጉል እንደሀብታም አያካብድም በጣም እየገረመኝ ነው ጨራርሰን ልንወጣ ስንል ማክቤል ከፊት ለፊት መጣ አየተሳሳቅን ባጠገቡ አለፈን በግልምጫ አንስቶ አፈረጠኝ ቦታም አልሰጠሁትም የወደድኩትን ያህል ነው ያስጠላኝ ብቻ በቃ ከልኡሌጋ በጣም እየተቀራረብን ነው አንዳንዴ ሳስበው በጣም ነው ሚገርመኝ ፈጣሪ እንዴት ሁሉን ነገር አሟልቶ ለ1 ሰው ይሰጣል ብዬ አሰብኩ ከመልክ መልክ በሀብት ላይ ሀብት በፀባይ ላይ ፀባይ አላቅም ብቻ ይሄ ጎሎታል ማይባል እንደስሙ ልኡል የሆነ ሰው ነው አንዳንዶቹ ሀብት ካላቸው በጎነት ይጎላቸዋል በሀብታቸው ምንም ነገር ማድረግ የሚችሉ የሚመስላቸው ተራ ሰዎች በዚች አገር ላይ እልፍ ሰዎች አሉ አንዳንዶቹ ደሞ መልክ ካላቸው ፀባይ ይነሳቸዋል ብቻ ልኡሌ ከማቃቸው ሰዎች በብዙ ነገር ተለየብኝ አሁን አሁንማ ሳላገኘው ማደር እራሱ በጣም ጭንቅ ክፍት ይለኝ ጀምሯል አረ እንደውም በጣም ነው የሚያነጫንጨኝ ማክቤልን ከልዑልጋ ማወዳደር እየከበደኝ መጣ።
ማክቤልን ማስታወስም ማየትም ስለማልፈልግ የነሱ ግሮሰሪ እግራችን ደርሶ አያቅም ::
ከልኡልጋ በደንብ ማውራት ከጀመርን አንድ ወር አልፎናል ይመስለኛል የሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው ነገር ግን እሱጋ ስደርስ አላስነቃም አንዳንዴ ልኡሌ እየተደበረብኝ ይመስለኛል ምክንያቱም ማክቤል ያለኝን ሳስታውስ እውነት እንደሱ ሀብታም ስላልሆነኩ ባይወደኝስ ብዬ አስባለሁ:
🔻ክፍል ስድስት ከ2️⃣5️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗