🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣1️⃣
በቃ እኔ ማቀው ቤት አለ እዛ ሄደ ምሳ እንብላ ።
ስንጨርስ ባለፈው የሄድንበት ቦታ እንሄዳለን አለ ።
የትኛው ቦታ አልኩት ባለፈው የምጠይቅህ ጥያቄ አለ ብለሽኝ የሄድንበት ቦታ አለኝ እሺ በቃ እንሂድ ተስማምቻለሁ ብዬው ወደ ትካዚዬ ገባሁ ከሀሳቤ ያነቃኝ የልዑል ድምፅ ነበር በቃ ደርሰናል ውረጂ መኪናዬን አቁሜ መጣሁ አለኝ ።
እኔም ወርጄ ቆምኩ መኪናውን አቁሞ መጣ ወደ ውስጥ ገብተን ተቀመጥን ምግብ አዘዝን እኔ ግን ምግቡ ምንም ሊበላልኝ አልቻለም እሱ እንዳይደብረው ብዬ ነው ያዘዝኩት እሱ ሲበላ አይን አይኑን አየዋለሁ ቀና ሲል አጎነብሳለሁ ሁኔታዬ ለሱም ግራ እንዳጋባው ከፊቱ ላይ ያስታውቃል አስሬ ብይ እንጂ ብይ እንጂ ይለኛል አይ በቃኝ ምሳ በልቼ ስጨርስ ነው የደወልከው አሁንም አንተ እንዳይደብርህ ነው ያዘዝኩት እንጂ ልበላ አይደለም አልኩት አረ የሆነ ነገርማ ሆነሻል በቃ እኔም በቃኝ አስደበርሽኝኮ አለኝ ።
እሺ በቃ እንውጣ ግን የኔን ምግብኮ አልነካሁትም ለምን ቴካዌ አስደርገን ጎዳና ላይ ለተኛ አንድ ሰው አንሰጠውም ችግር የለውማ ስለው አረ የምን ችግር ሌላም አስጨምረን እናስደርግና ስናልፍ ላገኘነው ጎዳና ተዳዳሪ እንሰጠዋለን ብሎ አስተናጋጇን ጠራና ነገራት ትንሽ ቆይታ አስተናጋጇ በጥቁር ፌስታል ይዛ መጥታ ሰጠችው ሂሳቡን ከፍሎ ወጣን።
እየሄድን እያለ ተደርድረው የተቀመጡ ጎዳና ተዳዳሪዎች አይተን መኪናውን አቁሞ ወረድን።
ምግቡን የያዝኩት እኔ ነበርኩ ከተቀመጡት ውስጥ አንድ ህፃን ልጅ ጠራሁና ምግቡን ሰጠሁት ኪሴ የነበረውን 50 ብርም ጨምሬ ሰጠሁት።
ልጁ በጣም ነበር ደስ ያለው ልክ ሎተሪ እንደደረሰው ነገር እየሮጠ ተሰብስበው ወደ ተቀመጡት ሰዎች ሄደ ፌስታሉ ውስጥ ምግብ እንዳለ እርግጠኞች ነበሩ መሰለኝ ገና ልጁ ወደነሱ ሲመጣ ነበር እጃቸውን የሰበሰቡት በቃ ሁሉም እየተሳሳቁ እየተሻሙ መብላት ጀመሩ ልዑሌ ምስጥ ብሎ እያያቸው ነበር
ሳየው አረ ሰውዬ ነቃ በል ወይ ሂድና ተቀላቀላቸው ብዬ ወደ መኪናው ገባሁ እሱም ተከትሎኝ ገባና መንዳት ጀመረ።
ታቃለህ ልጁ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ ይሄኔ የሱ እኩዮች ትምህርት ቤት ገብተው እየተማሩ ነው ያሻቸውን ለብሰው ያሻቸውን በልተው እሱ ግን ገና በጨቅላ እድሜው የሰው ፊት ይገርፈዋል
የሰው እጅ ይጠብቃል። አንዳንዶች በሱ እድሜ ምን አነሳችሁ ምን ጎደላችሁ አፈር እንዳይነካችሁ ተብለው ያድጋሉ አንዳንዶች ደሞ እንደሱ ገና በልጅነታቸው የችግር ጅራፍ ይገርፋቸዋል
አሁን ይሄ ልጅ ምንን ተስፋ አድርጎ ነው የሚኖረው አልኩት።
እንባዬ እየተናነቀኝ ልዑሌ ፈጠን ብሎ ነገን ተስፋ አድርጎ ነው የሚኖረው
እሱ ፈጣሪ ያደለው ጤና አለው ሰው በተለያየ በሽታ ነገ እንደሚሞት እያወቀ ይኖር የለ እንዴ።
የልጁን ህይወት ደሞ ብሩህ ማድረግ የምንችለው እኛ ነን ለምሳሌ አንቺ ለምን ብር ሰጠሽው ለሱ ብር መስጠት ማለት ልጁ የበለጠ እየጎዳሽው ነው ይሄ ልጅ በእርግጠኝነት የሆነ ሱስ አለበት እሱ እንኳን ባይኖርበት ጓደኞቹ ይኖርባቸዋል ስለዚህ ይሄን ብር ለሱሳቸው ማስታገሻ አዋሉት ማለት ነው።
ነገም መቶ ሌላው ሰው ብር ሲሰጣቸው እሱንም ለሱስ ያውሉታል ስለዚህ ሱሳቸውን እያስፋፉ ይሄዳሉ ማለት ነው።
ይሄን ብር ከምሰጫቸው ይልቅ የ5 ብር ዳቦ ገስተሽ ብሰጫቸው ግን ከርሀብ ነው ምታስታግሻቸው ገባሽ አለኝ ።
ወደኔ እያየ ሲያወራ በጣም ስሜታዊ ሆኖ ነበር ንግግሩ ደሞ ምንም ሀሰት የለውም እስከዛሬ ግን አስተውዬው አላቅም ነበር።
ለጎዳና ተዳዳሪዎች ብር ስሰጣቸው ትልቅ ውለታ የዋልኩላቸው ይመስለኝ ነበር ለካ እየጎዳኋቸው ነበር ስለው አይ ከዚህ ቡሀላም ካወቅሽ አንድ ነገር ነው በይ እየደረስን ነው ወሬውን ለመናገር ተዘጋጂ አለኝ እኔ ግን በውስጤ አልንገረው እንዴ! ቢያንስ ለትንሽ ቀን አብሬው ልቆይ እንዴ? እላለሁ አንዱ ልቤ ደሞ ወደፊት ነገሩ እየከፋ እንደሚሄድና ካሁኑ ንገሪውና ወደ አንዱ ቤተክርስቲያን ትጠፊያለሽ ይለኛል ብዙ አሰብኩበት ግን ለልዑሌ መናገር ግድ ሆኖ አገኘሁት በቃ ሁሉንም ነግሬው ካሁን ቡሀላ ባላገኘው ይሻለኛል.......
🔻ክፍል አስራ ሁለት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗