🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣2️⃣
ቦታውጋ ስንደርስ ከመኪናው እንድወርድ ጋበዘኝና ወረድኩ:
የባለፈው እራሱ ቦታ ላይ ሄደን ተቀመጥን አቀማመጣችን ግን የዛሬው ዝም ብሎ ፊት ለፊት ነበር::
ልዑሌ እንዲህ ግን ስትሆኚ ታስጠያለሽ እሺ አያምርብሽም አለኝ ለማሳቅ መሞከሩ ነው ግን አልተሳካም
የበለጠ ልቤ እየመታ ነው ልቤ የሆነ በቃ ወጥታ ልትበር ያህል እያስጨነቀችኝ ነበር አይን አይኔን እያየ እእ ንገሪኛ አለኝ።
ለመስማት እንደጓጓ ግልፅ ነው በሱ ቤት ጥሩ ዜና የምነግረው መስሎታል በመጀመሪያ የሆነ ነገር ልነግርህ እፈልጋለሁ በጣም እድለኛና ልዩ ሰው እንደሆንክ እንድታውቅ እፈልጋለሁ።
ፈጣሪ እንዳንተ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠው ሰው የለም .......አቋረጠኝ ተሳስተሻል ፈጣሪ አንድ በጣም የምፈልገውን ነገር ነጥቆኛል እሱን የሆነ ቀን ታቂው ይሆናል አለኝ::
ምንድነው ንገረኝ ድጋሜ ላንገናኝ እንችላለን ስለው በጣም ደነገጠ ማለት አለኝ ከመቀመጫው እየተስተካከለ መጀመሪያ አንተ ንገረኝ አልኩት የኔንማ ታቂዋለሽ ያው ፍቅር ነዋ እናትና አባቴ ሞተዋል 2 ወንድሞች አሉኝ::
እነሱም ስለገንዘብ እንጂ ሌላ ነገር ግድ አይሰጣቸውም::
በጣም ብቸኝነት ይሰማኛል ከስራ ውዬ ስገባ ከገንዘቤና ከመኪናዬጋ አላወራም በዛን ሰአት እቤት ቁጭ ብላ ውሎዬ እንዴት እንደነበር ምን እንዳስደሰተኝ : ምን እንዳስከፋኝ ምትጠይቀኝ እናት ብትኖረኝ ግን ደስ ይለኝ ነበር።
ሲለኝ በጣም አሳዘነኝ የሚከፈለውን መስዋትነት ከፍዬ አብሬው ብቆይ ደስ ይለኝ ነበር ግን ከአቅሜ በላይ ነው።
ገና ላወራ ስጀምር እንባዬ ቀደመኝ ልዑሌ ደንግጦ ወደ እራሱ አስጠግቶ እቅፍ አደረገኝና ከኪሱ ሶፍት አውጥቶ እንባዬን እየጠረገ ምን ሆነሽ ነው ሰላሚና ንገሪኝ እንጂ በፈጣሪ ስም በጣም እያስጨነቅሽኝ ነው ።
እንዴ ምንድነው እንዲህ መሆን አለኝ።
እኔም ታሪኩን እንዲህ ብዬ ጀመርኩለት ከማክቤልጋ ከመለያየታችን በፊት አብረን አድረን ነበር ባሌ የሚሆን መስሎኝ ነበር የሚያፈቅረኝ መስሎኝ ነበር እሱ ግን አንድ በቂ ምክንያት እንኳን ሳይሰጠኝ እንደቆሻሻ አውጥቶ ጣለኝ::
እና እሱን አሁን ምናመጣው ሰላም?? አለኝ ::
እንዳታቋርጠኝ አስጨርሰኝ አልኩት እየተቆጣሁ ::
አሺ በቃ አላቋርጥሽም ቀጥይ ብሎ ዝም አለ ::
ምን እንደተፈጠረ ሳላውቅ አልፈልግሽም አለኝ ።
ማለቴ አንተን የተዋወኩ ሰሞን ከዛም አንተጋ ደውዬ ላግኝህ አልኩህ አገኘሁህ አወራን ተግባባን በህይወቴ ውስጥ አንተ ስትመጣ ሁሉም ነገር ያበቃ መስሎኝ ነበር ድጋሜ ስለ ማክቤል ላለመሳብ ወስኜ ነበር ከውስጤ አውጥቼ እንደቆሻሻ ጥዬው ነበር ።
በሱ ቦታ አንተን ተክቼ በውስጤ አንግሼህ ነበር የምር ልዑሌ ወድጄህም አፍቅሬህም ነበር። በዚህ አጭር ጊዜ እንዴት እሱን እረስቸሽ እኔን አፈቀርሽኝ ልትለኝ ትችላለህi ግን እኔጃ አላቅም እኔ ላንተ እመጥንሀለሁ ብዬ አደለም ግን በቃ እንዲሁ የምትለይ ሰው ነህ::
ግን በቃ ፈጣሪ ለሰራሁት ሀጥያት ሊቀጣኝ ፈልጎ ነው መሰለኝ ይሄን ዱብዳ አወረደብኝ።
እኮ ዱብዳው ምንድነው ንገሪኛ ?? አለ
እሺ እኔ ባለፈው ሆዴን በጣም እያመመኝ ሲያስቸግረኝ ወደ hospital ሄድኩ ከዛ ምርመራ ሳደርግ እርጉዝ መሆኔን ነገሩኝ አቃለሁ በጣም ያሳፍራል ሳላገኝህ ዝም ብዬ ለሰጠፋ ነበር ግን ልቤ እንቢ ብሎኝ ነው (እንባዬ ይፈሳል)
ልዑሌ የጠበኩትን ያህል አልደነገጠም
እናም ላስወርድ ስሄድ ማስወረድ አትችይም አሉኝ በቃ ልዑሌ ምን አይነት የማረባ ሰው እንደሆንኩ የገባኝ አሁን ነው ከዚህ ቡሀላ ድጋሜ ላታየኝ ትችላለህ::.
ከሰው በታች ሆና ያሳደገችኝን እናቴን ማሳፈር አልፈልግም ።በሰፈሩ ሰው መጠቋቆሚያ አላደርጋትም ይሄን ከማደርግ ሞቴን እመርጣለሁ ...........እኔ እያወራሁ ልዑሌ ቃል ሳይናገር ከመቀመጫው ተነስቶ ወደ መኪናው አመራ ::
ደንግጬ እኔም ቆምኩ ዞር ብሎ እንኳን ሳያየኝ መኪናውን አስነስቶ እዛው ጥሎኝ ሄደ ...
🔻ክፍል አስራ ሶስት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗