ከ60 በላይ መምህራን ከደሞዝ መቆረጥ ጋራ በተያያዘ መታሰራቸው ተገለጸ!
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ ከፍላጎታቸው ውጪ ደሞዝ መቆረጡን በመቃወም ሥራ የማቆም አድማ ያደረጉ 66 መምህራን መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸውና መምህራን ተናገሩ። የሳርማሌ ወረዳ አስተዳደር፣መምህራንን በማሳመፅ ተጠርጥረው የታሰሩ መኖራቸውን መግለጹን ቪኦኤ ዘግቧል።