በሶሪያ የጁማ ጸሎት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት ተካሄደ
ከአል-አሳድ ውድቀት በኃላ በሶርያ መዲና ደማስቆ የመጀመሪያዉ የጁማ ጸሎት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት በአደባባይ ተካሄደ።