አንድ ሊትር አስር ሺ ዶላር የሚሸጠው ውሃ
በወር 5 ሺህ ጠርሙሶች ብቻ የሚመረቱ ሲሆን ወሀው ከንጽህናው ባሻገር የሚቀርብባቸው ቅንጡ ጠርሙሶች ለዋጋው ውድነት ምክንት ናቸው ተብሏል።
በምድር ላይ ለመኖር አስፈላጊ ከሚባሉ የተፈጥሮ ስጦታዎች መካከል ውሀ አንዱ እና ዋነኛው እንደሆነ ይታወቃል፡፡
በመጪዎቹ አመታት ለመጠጥነት የሚያገለግል ውሀ ከነዳጅ የበለጠ ዋጋ እንደሚኖረው ቢነገርም የጃፓኑ ውሀ አምራች ኩባንያ አስቀድሞ ከፍተኛ ዋጋ በመቁረጥ እየቸበቸበ ይገኛል፡፡
“ፊሊኮ ዋተር” የተባለው በጃፓን የሚመረተው ቅንጡ ውሀ በሊትር 10 ሺህ ዶላር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ በፈረንጆቹ 2005 የተመሰረተው ኩባንያ ውሀን በተለየ መንገድ አሽጎ በማቅረብ እና ከፍተኛ የሽያጭ ዋጋን በመጠየቅ ሰዎች ለየት ያለ የቅንጦት ልምድ እንዲኖራቸው እየሞከረ ይገኛል፡፡