ከ10 ዓመት በፊት ደብዛው የጠፋው አውሮፕላን ሊፈለግ ነው
በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ሚስጥራዊ በተባለ ሁኔታ ከአስር ዓመት በፊት ደብዛው የጠፋውን የመንገደኞች አውሮፕላን ፍለጋ እንደገና ለማስጀመር መስማማቱን የማሌዥያ መንግሥት አስታወቀ።
ንብረትነቱ የማሌዥያ አየር መንገድ የሆነው የበረራ ቁጥር ኤምኤች370፣ 239 ሰዎችን አሳፍሮ በአውሮፓውያኑ መጋቢት 2014 ከቤጂንግ ወደ ኩዋላላምፑር ሲጓዝ ነው ደብዛው የጠፋው።
ድንገት የገባበት ያልታወቀው ቦይንግ 777 አውሮፕላን ስብርባሪዎችን ለማግኘት ለዓመታት የተደረገው ውጤት አልተሳካም።