የትግራይ ክልል እስልምና ምክርቤት ለህወሃት ጥያቄ አቀረበ
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፣ ሕወሓት ሙስሊም ተማሪዎች በአክሱም ከተማ ከሒጃብ ክልከላ ጋር በተያያዘ ከትምህርት በመታገዳቸው ዙሪያ አቋማቸውን በጽሁፍ እንዲገልጹ መጠየቁን አስታውቋል።
ምክር ቤቱ፣ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የክልሉ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ የትግራይ ሲቪክ ማኅበራትና የትግራይ ሴቶች ቢሮ በተመሳሳይ በጉዳዩ ላይ አቋማቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ጠይቄያለኹ ብሏል።