የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቁጥጥር ስር የነበረችውን ቁልፍ ከተማ ተቆጣጠረ❗️
የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቁጥጥር ስር የነበረችውን ቁልፍ ከተማ መያዙን ቢቢሲ ዘግቧል።
የጦሩ ግስጋሴ ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የሱዳን የእርስ በርስ ደም አፋሳሽ ጦርነት ትልቅ እመርታ ነው ተብሏል።