በሎስ አንጀለስ የሟቾች ቁጥር ሃያ አራት ደረሰ
በአሜሪካ ታሪክ ከባድ ሊሆን ይችላል በተባለው የተፈጥሮ አደጋ ቢያንስ 24 ሰዎች ሲሞቱ እና 100ሺ ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል። ሎስ አንጀለስ አደገኛው ንፋስ ከመመለሱ በፊት ሰደድ እሳቱን ለማስቆም እየተጣደፈች ነው።