ወይ እድል¡!
እሱን ለመውደዴ..
አፌ ሳይናገር ገጼ ሳያሳብቅ፣
ነገ ዛሬ እያልኩኝ..
ይነግረኛል በሚል ምላሹን ስጠብቅ፣
ለካስ ፍቅር ይዟል..
በቃል የታሰረ በእምነት የበረታ፣
እሷን አገባና..
ጭራሽ ካይኔ 'ራቀ ለእግዜሩም ሰላምታ።
እህ..ህ....
#_ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
እሱን ለመውደዴ..
አፌ ሳይናገር ገጼ ሳያሳብቅ፣
ነገ ዛሬ እያልኩኝ..
ይነግረኛል በሚል ምላሹን ስጠብቅ፣
ለካስ ፍቅር ይዟል..
በቃል የታሰረ በእምነት የበረታ፣
እሷን አገባና..
ጭራሽ ካይኔ 'ራቀ ለእግዜሩም ሰላምታ።
እህ..ህ....
#_ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA