ጉድ ተመልከቱ!
የትግራይ ወጣት በሙሉ በማስታወቂያ ወደ አማራ መሬት ግባ ተብሏል።
ሰሞኑን ተፈናቃይ ይመለስ ተባለ። ሽማግሌዎች የሚያውቁትን ለዩ። ጠለምትን የማያውቀውን "ይህ እኛ ጋር አልነበረም" አሉ። ሆኖም ትህነግ ያመጣው ሁሉ እንዲገባ ተደረገ። ይህን ያየው ትህነግ የትግራይን ወጣት በስልክ ተመዝገቡ እያለ ነው። ወደዚህ ስልክ የደወሉ ሰዎች "ተፈናቃይ ነኝ በል" እየተባሉ መታወቂያ እየተሰራላቸው ነው።
በቅርቡ ኮሚቴ ተብሎ በተወሰነው መሰረት ትህነግ/ህወሓት ለመከላከያ ተፈናቃይ ያስመዘግባል ነበር የተባለው። አሁን ግን ትግራይ ውስጥ በሌብነት ያስቸገረውን፤ ስራ አጡን፣ ሌላውንም በስልክ እየመዘገበ ነው። ተፈናቃይ ሲታጣ ስራ አጡን በስልክ እየመዘገበ ይገኛል። ይህ ቤት ለቤት ከተደረገው ቅስቀሳ ባሻገር ነው። የትግራይ ስራ አጥ ሁሉ ወደ አማራ ክልል ግባ ተብሎ እየተመዘገበ ነው።
ትህነግ የውሎ አበል ከፍሎ በየወረዳው እየደወሉ ወጣቱን የሚመዘግቡ አዘጋጅቷል። በውስጥ መስመርና ግሩፕ እየተላከ ወጣት አምጡ እየተባለ ነው። ይህ አልበቃቸው ብሎ ነው በፌስቡክ ወደአማራ ክልል ሄዶ የሚሰፍር ይፈለጋል እየተባለ አድራሻ እየተለጠፈ የሚገኘው። ይህን በጅምላ የሚያመጡትን ሽማግሌዎች አናውቀውም ሲሉ ደግሞ ብልፅግና "ለሰላም ሲባል ወዘተ" እያለ አማራን መስፈሪያ አድርጎታል።